![Dereje Kebede](/img/default-banner.jpg)
- Видео 36
- Просмотров 663 407
Dereje Kebede
Добавлен 20 дек 2019
ደረጀ ከበደ
ገዱም እንደ አንዳርጋቸው ጽጌ ለአቢይ እንዲሰራ ነው ከሃገር እንዲወጣ የተፈቀደለት። ትራምፕም የጋበዘው በአማራው ቅቡልነት እንዲያገኝና ድርድር እንዲያመጣ ነው። ራዲካል አማራዎች አየሩንና ትግሉን ከአስመሳይ ታጋዮች ማላቀቅ አለብን። መምህር ዘመድኩን አስረስን አውግዞ ዘመነን ንጹህ አድርጎ ማቅረቡ ግብዝነት ነው። የአስረስና የማርሸት አለቃ ዘመነ ነው።
Просмотров: 12 748
Видео
Dereje kebede
Просмотров 16 тыс.21 день назад
የአማራውን ትግል በሞኖፖሊ የያዙት አማራ ያልሆኑ አትራፊዎች ናቸው። አማርኛ ተናጋሪው አገው፣ ኦሮሞው፣ ቅማንቱ፣ ትግሬው በአማራ ስም ገንዘብ ዘራፊዎች እነሱ ናቸው። በተጨማሪም አንድ አማራ ፣ ጣና ቲዩብ፣ ኢቲዮ ኒውስ፣ ኢቲዮ 360፣ አንከር ሚዲያ፣ ሮሃ ሚዲያ፣ መረጃ ቲቪና የመሳሰሉት በአማራው ትግል አትራፊዎች ናቸውና አማራው ያግልላቸው።
ደረጀ ከበደ
Просмотров 11 тыс.Месяц назад
ጃዋር ዛሬም ያው የሜንጫው ጃዋር ነው። አማራው ከሂትለሩ አቢይ ጋር ድርድር አይቀመጥም። አዲሳበባን፣ ሃረርንና ሞያሌን ኦህዴድ በክልሉ ስር አድርጎ አማራ ነዋሪዎቹን ስደተኛ ሊያደርጋቸው ነው።
ደረጀ ከበደ
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
አቢይና ጃል ሰኚ በአዲስ አበባ አፈናና ጄኖሳይድ ለመፈጸም፣ ፋ አዲስ አበባ ገብቶአል የሚል የሃሰት ፕሮፖጋንዳ እየረጩ ነው። የፋ አመርሮች ምንድነው የሚያናክሳቸው? ኢጎና ዶላር። የአማራው ትግል በፋ አመራሮች የግል ጠብ ምክንያት ሊንጉዋተት አይገባም። ዶላር የፋ ወጥመድ ነው መሆኑን እንወቅ።
ደረጀ ከበደ
Просмотров 15 тыс.2 месяца назад
ወገኖች ራሳችሁን አታጥፉ፤ ህይወት ክቡር ናት፣ አቢይም ይወገዳል። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጸጉሩን ተላጭቶ እስር ቤት መውረድ አለበት። የትግሬ ሃይል ጠለምትን፣ ራያንና ወልቃይትን ሲይዝ እጅ እግራቸውን አጣጥፈው የተቀመጡ የፋ አመራሮች ከትግሉ መገለል አለባቸው። ደረጀ ከበደ
ደረጀ ከበደ
Просмотров 11 тыс.3 месяца назад
የአማራውን ህዝብና ባህል ሊያጠፋ ከተነሳ አምባገነን ለመገላገል እንነሳ! እምቢኝ ካላልን አበባየሆሽና ቡሄ ገናም ጭምር በቅርብ ይከለከላል። አቢይ ፈቶ የለቀቃቸው የፕሮቴስታንት ቀጣፊዎች ከኪሳቸው ያወጡትን ትንቢት ሲናገሩ ሰማችሁ?
ደረጀ ከበደ
Просмотров 21 тыс.3 месяца назад
1/ የአማራ ህዝባዊና ወጣቶች ማእበል መነሳት አለበት! የተረፈችንን ሃገርና ከተማም ለማዳን ጊዜን እንሻማ! 3/ ባንዳዎችን 7 ቤት ድረስ የመጠየቃቸው ሃሳብ ትክክለኛና ሁላችንም ልንደግፈው የሚገባ ነው።
ደረጀ ከበደ
Просмотров 21 тыс.3 месяца назад
ህጻናቶቻችን በኦሮሙማው ኢሬቻና ገዳ ዶክትሪን እየተጠመቁ ነው። ጉድ በሉ ወገኖች አንዳርጋቸው ጽጌና ገዱ አንዳርጋቸው የአማራው ድምጽ ነን እያሉን ነው። ጸረ አማራው እስክንድር ነጋ ለ 4ኛ ጊዜ ሌላ ድርጅት (ፋኖ) ሊመሰረት ነው። ለአማራው መዳኛ ህዝባዊ ማእበል ብቻ ነው።
ደረጀ ከበደ
Просмотров 19 тыс.4 месяца назад
እልፍ የማይል ትግል፣ መጨረሻው ምን ይሆን? ምርኮኛ ማግበስበስ ምን ይጠቅመናል? ይልቅስ እነራያና ጠለምትን ከትግሬ ወራሪ ማጽዳት አይሻለንም ወይ? እባካችሁ አክቪስቶች ነን ለምንል ባለዩቲዮቦች ገንዘብ መስጠት አቁሙ። ለወገን እታገላለሁ የሚል ሁሉ በነጻ ይታገል። የነእስክንድር ነጋን ምንጭ ማድረቅ የሚቻለው ገንዘብ ባለመስጠት ነው። በምትሰጡት ዶላር ፋኖን እየከፋፈለበት እንደሆን እያያችሁ አይደለም?
ደረጀ ከበደ
Просмотров 13 тыс.5 месяцев назад
የአዲሳበባ ወጣት እንደባምግላዴሽ ወጣቶች ይነሳ ይሆን? ወሎ፣ሸዋ፣ጎንደርና ጎጃም ፋኖዎች ተባብራችሁ እስክንድር ነጋን ካላስወገዳችሁ እንደካንሰር ሴል ቀስ እያለ ከውስጥ ያፈራርሳችሁዋል። ገዱ አንዳርጋቸው ለሌላ የባንዳ ስራ ተልኮ የመጣ ነውረኛ ነው። ፋ ከሰንዳፋ አይመለስም፣ ሚኒሊክ ቤተመንግስትን ለኢትዮጵያኒስቶች አስልፎ አይሰጥም።
ደረጀ ከበደ
Просмотров 18 тыс.6 месяцев назад
የእስክንድር ነጋ ማንነትና በአማራው ትግል ላይ ያለው እኩይ አላማው 100% ተገልጦአል። ከዚህ በሁዋላ በግላጭ ፋኖዎችንና መሪዎቻቸውን ከማሳደድ አይመለስም። THE WORST IS YET TO COME. ስለዚህ እስክንድር ነጋን በውድ አልያም በግድ ከአማራ ክልል ማስወገድ የፋ ተቀዳሚ ተልእኮ መሆን አለበት።
ደረጀ ከበደ
Просмотров 12 тыс.7 месяцев назад
ከኬንያውና ከሱዳኖች ተቃውሞ ምን እንማራለን? አቢይ፣ ህዋሃት፣ አማራ ብልጽግናና ፋ የአማራውን መሬት ለትግሬ ሰፋሪዎች እያስረከቡ የአማራ እናቶች እየተፈናቀሉ ነው። ህወሃት ገፍቶም ቢመጣ ጥይት አንተኩስበትም ያለው ፋ እነራያ፣ጠለምትና ወልቃይት ሲወሰዱ ቁጭ ብሎ እያየ ነው፡፡ ስለጄነራል ተፈራ ማሞ
ደረጀ ከበደ
Просмотров 15 тыс.7 месяцев назад
ፋኖና የአማራ ህዝብ ጠንክረው 4 ኪሎን ሲቆጣጠሩ እነ አሜሪካ በግድ በአበባ እቅፍ ይቀበሉዋቸዋል። የአማራን ጠቅላላ መሪነት በግድ ያጸድቃሉ። ከድል በሁዋላ እያንዳንዱ የፋ አባል 2-3 ሚሊዮን ብርና የሃገሪቱ ከፍተኛ የክብር ሜዳሊያ እንዲሰጠው ውሳኔ ይተላለፍ። አማራ የራሱ የሆን ራዲካል ሚዲያ ያስፈልገዋል። ድርድርና የሽግግር መንግስት የሚሉትን ማናቸውንም አናስተናግድም። ዋናው ነገር የአማራ ህዝብና ወጣቱ ነቅሎ ትግሉን እንዲቀላቀል ማድረግ ላይ እንስራ!!! ያለህዝባዊ ማእበል አናሸንፍም!
ዘማሪ ደረጀ ከበደ
Просмотров 23 тыс.8 месяцев назад
ራያ በትግራይ ሲያዝ ፋ የት ነበር? ለምንድነው ትግራይ ብቻ የአማራውን ክልል እየጣሰ እርስታችንን የሚይዘው? ለምን ፋ የትግሬን ክልል ጥሶ ገብቶ የራሳቸውን መድሃኒት አይግታቸውም? የአማራ ብሄርተኛ ያልሆነ ማንም ከአማራው ትግል በአስቸኩዋይ ሊወገድ ይገባል። ኢትዮጵያኒስቶች የአማራን ትግል እየጠለፉት ነው።